Tuesday, August 18, 2020

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ መልካም ልደት Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Happy Birthday Live Forever

featured image

#ሰብስክራይብ ለሚያደርገኝ እኔም #Subscribe, #Like, #Comment አደርጋለሁ::

#ኢትዮጵያዊነቴ ካናደዳቹ ቤታቹን ዘግታቹ ስቅስቅ ብላቹ አልቅሱ; ልቅሶ ስትጨርሱ እኔን መሳደብ መብታቹ ነው ኢትዮጵያን ግን አትንኩ:: #Block #ብሎክ አላደርግም::

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በሀገርም ሆነ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ በያላችሁበት በመጀመሪያ ጤንነቱን ከዚያም ከሰው መግባባቱንና ሀብቱን ይስጣቹ::
አላማችን
ከዘረኝነት; ከሐይማኖት; እና ከፖለቲካ ነጻ የሆነ የቅን ልቦች የመገናኛ ብዙሀን መስርቶ ሁሉም የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝቦች በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የሚኖሩ ዜጎቿ በአንድ ላይ በመተሳሰብ እየተረዳዱ በሰላም አብሮ መኖር ነው::
የቁርጥ ቀንለት ከእናት በላይ ከነድክመቴ ከነጥፋቴ የትዋልክ የትአደርክ የት ከረምክ ሳትል በደስታ ችግሯን ተቋቁማ የምትቀበለኝ እናት ኢትዮጵያ ትባላለች:: ለዘላለም ክበሪልኝ የሚሊየኖች እናት::

ማንም ይግዛ ማንም እኔ አይመለከተኝም:: የኔ ጥያቄ ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ #ethiopians በእኩልነት ሰው በመሆኑ ብቻ ተከብሮ በማንነቱ ሳይሸማቀቅ እንዲኖር ነው:: ከሚያለያየን 1 ብሄር የሚያመሳስሉን 99 ነገሮች ይበዛሉ:: ግን #pmdrabiyahmed🇪🇹 ዶክተር አብይ አህመድ በስልጣን ላይ ከቆየህ በጣም በቂ የሆነ ትግስት አሳይተሀልና ከአሁን በሁዋላ እነዚህን አንድ ሽ የማይሞሉ የአገር አሸባሪወች በገቡበት ገብተህ ለፍርድ እንደምታቀርባቸው ተስፋ አደርጋለሁ የእናቶች እና የህፃናት እንባ ይፈርዳል:: ይህን በማድረግ አባይ ወቅቱን ጠብቆ እንዲሞላ ሁላችንም እንተባበራለን:: የአባይን ልጅ ውሀ ጠማው ከመባል ያድነን!

ኢትዮጵያ ውስጥ በገንዛ ሀገራቸው ላይ በግፍ ለተገደሉ ለተፈናቀሉ ንብረታቸውን ላጡ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ሳያጠፉ እስር ቤት ለሚሰቃዩ መጠጊያ አጥተው ፀሀይና ዝናብ እየተፈራረቀ ለሚያደክማቸው በቀን አንድ ዳቦ ላጡ እና ፍትህ ለሚሹ ሁሉ ሁላችንም በአንድነት በምናምንበት ሀይማኖት እናስባቸው እንፀልይላቸው እየተደራጀን በምንችለው ሁሉ እንርዳቸው:: መርዳት ሀሳብን ከማካፈል ይጀምራል::

እናስተውል!
Social Media ላይ በምናሰራጫቸው የጥላቻ ንግግሮች ከፍለን የማንጨርሰው እዳ እያመጣን ስለሆነ በውጭ ሀገር ያላቹ #የኢትዮጵያ ዜጎች ሰከን በሉ እናቶችና ህጻናት እየተጨፈጨፉ ነው ንቁ ሰው ሁኑ ወደፊት ተራመዱ ለውጭ ጠላት ሳንሸነፍ እርስ በራሳችን በየተራ አንሙት:: ያልተጎዳ የለም ያለፈውን አንመልሰውም የሞቱት በእኛ ነው ለኛ ነው ለኢትዮጵያ ነው:: ሰላም እና ፍትህ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ እስከዘላለሙ አሜን::

#oromia #oromo #amhara #amharic #tigray #afar #somali #benishangulgumuz #southernnationsnationalitiesandpeoplesregion (#snnpr ) #gambela #harar #harare #addisababa🇪🇹 #bahirdar #diredawa #ethiopianart #ethiopiancomedy #ethiopianfashion #ethiopianartist #ethiopiandance

Facebook: Bissenebt Kassahun ( https://www.facebook.com/bissenebt.kassahun.7 )

Facebook Page: Bissenebt Kassahun ( https://www.facebook.com/Bissenebt-Kassahun-100868391402263/ )

Instagram: Bissenebt Kassahun ( https://www.instagram.com/bissenebt_kassahun/ )

#America ለምትኖሩ #Ethiopian and #Eritrean ነፃ የትምህርት እድል በተለያዩ የስራ ዘርፎች ያሰለጥናል: I am ready to help all of you!
ይህን ስል ግን መኗሪያ ቤት, ምግብ, …. ሌሎችንም ሸፍኖ ከማኖሩም በላይ በትርፍ ሳት መስራትም ይቻላል እየተማሩ::

https://www.jobcorps.gov

ከሚሰጣቸው ስልጠናወች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:

1. ADVANCED MANUFACTURING

BASIC CAREERS:
Machining
Manufacturing Technology
Sign, Billboard, and Display
Welding

ADVANCED CAREERS:
Advanced Machinist
Advanced Welding

2. AUTOMOTIVE AND MACHINE REPAIR

BASIC CAREERS:
Collision Repair and Refinish
Heavy Construction Equipment Mechanic
Machine Equipment Repair
Maintenance and Light Repair
Maintenance Repair Helper, Stationary Engineering

ADVANCED CAREERS:
Advanced Auto Diesel/ Collision

3. CONSTRUCTION

BASIC CAREERS:
Bricklayer
Building Construction Technology
Carpentry
Cement Masonry
Construction Craft Laborer
Electrical
Facilities Maintenance
Floor Covering
Glazing
Heating, Ventilation, and Air Conditioning (HVAC)
Painting
Plastering
Plumbing
Tile Setting

ADVANCED CAREERS:
Advanced Cement Masonry
Advanced Electrical
Advanced Plumbing
Advanced Weatherization

4. FINANCE AND BUSINESS

BASIC CAREERS:
Accounting Services
Insurance and Financial Services
Office Administration

5. HEALTHCARE

BASIC CAREERS:
Certified Nurse Assistant
Clinical Medical Assistant
Dental Assistant
Emergency Medical Technician
Health Care Unit Coordinator
Insurance Claims Processor
Licensed Practical/ Vocational Nurse
Medical Administrative Assistant
Medical Office Support
Patient Care Technician
Pharmacy Technician
Rehabilitation Technician

ADVANCED CAREERS:
Advanced Licensed Practical/ Vocational Nurse

6. HOSPITALITY

BASIC CAREERS:
Culinary Arts
Hotel and Lodging
Retail Sales

ADVANCED CAREERS:
Advanced Culinary Arts

7. INFORMATION TECHNOLOGY

BASIC CAREERS:
Computer Networking Cisco
Computer Technician
Network Cable Installation

ADVANCED CAREERS:
Advanced Computer System Administrator
Advanced Microsoft Certified Solutions

8. HOMELAND SECURITY

BASIC CAREERS:
Corrections Officer
Homeland Security
Retail, Physical, and Public Security
Security and Protective Services

ADVANCED CAREERS:
Advanced Security & Protective Services

9. RENEWABLE RESOURCES AND ENERGY

BASIC CAREERS:
Forestry Conservation and Firefighting
Landscaping
Petroleum Service Technician
Urban Forestry
Water/Wastewater Management

ADVANCED CAREERS:
Advanced Forestry Technician
Advanced Solar PV and Thermal System Installer
Advanced Wildland Fire Management

10. TRANSPORTATION

BASIC CAREERS:
Asphalt Paving
Heavy Equipment Operations
Heavy Truck Driving
Inland River Systems – Deckhand
Material Handling and Distribution Operations
Roustabout Operator
Seamanship

ADVANCED CAREERS:
Advanced Asphalt Paving
Advanced Heavy Truck Driving
Advanced Transportation Airline and Railroad

AlsoYou Can Get:

HIGH SCHOOL DIPLOMA
DRIVER’S EDUCATION
ENGLISH LANGUAGE LEARNING
MATH & READING TUTORING
PERSONAL CAREER DEVELOPMENT PLAN
FUNDAMENTAL EMPLOYMENT SKILLS.

http://allcnaprograms.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%8d%8c%e1%8b%b4%e1%88%aa-%e1%8c%a0%e1%89%85%e1%88%8b%e1%8b%ad-%e1%88%9a%e1%8a%92%e1%88%b5%e1%89%b4%e1%88%ad-%e1%8a%a0%e1%89%a5%e1%8b%ad-%e1%8a%a0%e1%88%85%e1%88%98%e1%8b%b5/

No comments:

Post a Comment